ሰላም ሰዎች በ2015 አዲስ የAAU ተማሪ ነኝ እና ዶርም 6ኪሎ ሰተውኝ መማርያ ሴክሽን ደሞ ሰፈረ ሰላም መደቡኝ እና እስኪ በፊት በዚህ ሁኔታ የተማራቹ ተማሪዎች ካላቹ ዩኒቨርስቲው ሰርቪስ ያቀርባል እንዴ? ወይ ደግሞ በትራንስፖርት እንዴት ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በግዜ ልደርስ እችላለው?
Mar 02, 2023Enem yhew sefere selam medbewgn dorm yelegnm sefere bella new I have to take 4 taxis eza lemedres Ke bella 6 kilo-gorgis-atobistera-atana tera😭😭😭😭
Mar 02, 2023