#other
ሰዎች ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ይላሉ እውነት በአለም መድረክ ኢትዮጵያ እነሱ በሚሉት ደረጃ ነች?
Mar 02, 20237 engagements
ሰዎች ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ይላሉ እውነት በአለም መድረክ ኢትዮጵያ እነሱ በሚሉት ደረጃ ነች?
Mar 02, 2023ሌላውን ትተን ለኛ የተከበረች መሆን ብትችል ከዚህ ቃል ውጭ የሚገልጻት ነገር አይኖርም ነበር።
Mar 02, 2023አይ ዓለም! በቀበሌ መድረክ እንኳ ከብራ ብናያት አንድ ቁምነገር🥲
Mar 02, 2023Metkeberew rasehn setakebr nw::
Mar 02, 2023በአሉ አሉ ግራ አይጋቡ 😉🙄🙄
Mar 02, 2023ኧረ ሳክስ ነው ብሮ የምን መታፈር መከበር አመጣህ😂
Mar 02, 2023Sijemer manew yalew...tafra Ena tekebra lezelalem tnur endemibal nw makew esu dmo mgnot nw weys atmegnu nw
Mar 02, 2023simple answer አደለችም
Mar 02, 2023