ከፍቅረኛዬ ጋር ከተጣላን ሳምንት አለፈን አና በጣም ስናፍቀኝ ግዜ በ ሌላ አካውንት ሴት ሆኜ አያወራኋት ትንሽ ተገራጠረችኝሀ እና ምን ላድርግ ቨይስ ላኪ ስላለችኝ ግራ ገባኝ ምን ይሻለኝ😭😞
Mar 01, 2023Be a Man! It's simple as that. Tewat...nurohn nur. Ante Improve karek rasua felgah timetalech. Seriously, አትሽለጥለጥ! 😉
Mar 02, 2023