ሻሎም ቅዱሳን እንዴት የኛ እምነት (ጴንጤ) ልክ ቢሆን ኑሮ 45ሺ አይነት የተለያየ ጴንጤ ይኖራል ኢየሱስን በስልክ ማናገር ድራማ እውነት የኛ እምነት ልክ ነው የአባቴ በኩል ጴንጤ የነበሩት ቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስ ሆኑ ግማሹ ኤቲስት ሆነ የተቀረው ካቶሊክ የሆነም አለ ወንድሜ የዛሬ ሳምንት ነው ካቶሊክ የሆነው እኔ እውነት ግራ ገባኝ ኦርቶዶክስ ነው ምሆነው ከቀየርኩ ጨንቆኛል አስረዱኝ ጌታ ይባረክ
Mar 01, 2023ጥሩ ውሳኔ ወስነሃል
Mar 02, 2023