BFS278
#education
ዉዶች እንዴት ናችሁ? የትምህርት ዶክመንቶች ለስኮላር የት አዉተንቲኬት እንደሚደረግ እና የመንግስት መስሪያ ቤት ዉስጥ ከሆነ ወረፋ ይኖረዉ ይሆን? ስንት ቀን ፈጀባችሁ? የክፍያ ሁኔታዉስ? አመሰግናለሁ ለምላሻችሁ።
Mar 01, 20237 engagements
ዉዶች እንዴት ናችሁ? የትምህርት ዶክመንቶች ለስኮላር የት አዉተንቲኬት እንደሚደረግ እና የመንግስት መስሪያ ቤት ዉስጥ ከሆነ ወረፋ ይኖረዉ ይሆን? ስንት ቀን ፈጀባችሁ? የክፍያ ሁኔታዉስ? አመሰግናለሁ ለምላሻችሁ።
Mar 01, 20231. ሀገር አቀፍ ት/ት ምዘና እና ፈተናዎች 1 ቀን ቀጠሮ አለው ክፍያው 100 ብር 2.የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቀጠሮ የለውም ለ 10 & 12 ለሁለቱ 300 ብር That's it😉
Mar 02, 2023Kemhedih befit gn autoticet yetykw akal debdaye yasflgal
Mar 02, 2023