YNWA6
#education
Guys beremideal wust ድሬደዋ ደርሶኝ ነበር እና እስካሁን universityw ይጥራ አይጥራ ምንም መረጃ የለኝም ላገኝም አልቻልኩም መረጃ ካላቺሁ ንገሩኝ እባካቺሁን የመግቢያ ቀን እንዳያልፈኝ 🙏🙏
Mar 01, 20237 engagements
Guys beremideal wust ድሬደዋ ደርሶኝ ነበር እና እስካሁን universityw ይጥራ አይጥራ ምንም መረጃ የለኝም ላገኝም አልቻልኩም መረጃ ካላቺሁ ንገሩኝ እባካቺሁን የመግቢያ ቀን እንዳያልፈኝ 🙏🙏
Mar 01, 2023መጋቢት 1እና 2
Mar 02, 2023የጥሪ ማስታወቂያ Dire Dawa University በ2015ዓ.ም የት/ት ዘመን ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባችሁ 👉መጋቢት 01 እና 02/2015ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል። ፨ዝርዝር መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ ‼️ For Remedial program students, #Share https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
Mar 02, 2023@edmap_community ላይ ፖስት ያደርጋሉ። ቼክ አድርገው!
Mar 02, 2023https://t.me/ethiouniversity1/13022
Mar 02, 2023https://t.me/TikvahUniversity gebteh eyi
Mar 02, 2023