ሠላም ለሙስሊም እህቶቼ ነዉ... ሀይድ በምናይበት ወቅት ላይ ሌላ ነገር ልናይ እንችላለን እንዴ... ማለቴ እኔ ለምሳሌ ሌላ ጊዜ ሀይድ በማይበት ቀን ከሀይድ ደም ዉጪ ሌላ ነገር ነዉ እያየሁ ያለሁት እና ግራ ገባኝ 2 ቀን ከቆየሁ በሁዋላ ሻወር ወሰድኩ እና መስገድ ጀመርኩ ተመለሰሶ ግን መጣ..ምን ላድርግ መልሱችኝ... ሙስሊም ወንድሞችም ምታዉቁ ከሆነ...
Mar 01, 2023🌾🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد ቁ/153 ማክሰኞ 24/12/1442 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔎https://bit.ly/37lshKB ▪️3/እህቴ ሐይድ ያስቸግራታል ጠርታ ከታጠበች በኃላ በሶፍት ቼክ ስታደርግ ከነጩ ፈሣሽ ጋር ቀይ ምልክት ታያለች የሚፈስ ነገር ግን የለም አንዳንዴ ደግሞ ሳትጠራ አስር ቀን ትቆያለች ምን ማድረግ ነው ያለባት? ይሄ የሆነባት ከጊዜ ቡኃላ ነው የጀመራት አካባቢ በ7ኛው ወይም በ8ኛው ቀን ጠርታ ትታጠብ ነበር። ከተንቢሃት ትምህርት እንደተረዳሁት 6 ወይም 7 ቀን ቆጠራ ልክ ኢስቲሀዳ ደም ተቆጥሮ ከታጠበች በኃላ ለምታየው ቀይ ምልክት ከምንም ሣትቆጥር ሰላቷንም መስገድ እንደምትችል ነው ይህ እንዴት ነው ያብራሩልን https://telegram.me/ahmedadem አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197