ሠላም ሰወችዮ ልላ አማራጭ ብታጡ ከመስረቅ እና ከመለመን የቱን ትመርጣላችሁ? እና ለምን?
Mar 01, 2023ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀኝ እንጂ መጥፎ ሁኔታ ላይ ሁኜ አማራጭ ካጣሁ ሁለቱንም አደርጋለዉ😔
Mar 01, 2023ሠላም ሰወችዮ ልላ አማራጭ ብታጡ ከመስረቅ እና ከመለመን የቱን ትመርጣላችሁ? እና ለምን?
Mar 01, 2023ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀኝ እንጂ መጥፎ ሁኔታ ላይ ሁኜ አማራጭ ካጣሁ ሁለቱንም አደርጋለዉ😔
Mar 01, 2023Maybe metseley😊 (kemesrek minm bihon melemen yishalal bc yesew fit bigerfikim atleast hatiyat alserakim gn mesrek hatiyatim be higim yasteyikikal, Ik betam kebad new gn lela amarach kelele isu yishalal gn sewin kemelemen fetari melemen yishalal bc fetari sinlemnew des yilewal sewoch gn ayilachewim. Silezih melemene kalkere isun new yemadergew, gn mesrat iyechalku kehone mesrekim hone sewn melemen shame new
Mar 01, 2023Mesrat
Mar 01, 2023obviously melemn
Mar 01, 2023Eyelemnku mesrk
Mar 02, 2023😂😂.
Mar 02, 2023Depends on the item 😉
Mar 01, 2023መስረቅን መርጣለሁ በእርግጥ ትክክል ነህ አማራጭ ስታጣ ከሁለት አንዱን ታደርጋለህ እኔም ይሄ ተሰምቶኛል ስረቅ እያልኩ አደለም ግን ግድ ከሆነብህ በመሰረቁ ከማይፀፀት ሰው ስረቅ ማለትም ወይ ከሀብታም ወይ ደሞ ከደሀ ኩሩ ስረቅ ግድ ከሆነብህ እንኳ ከሴት አትሰርቅ ተሳስተህ እንዳታስብው ከወንድ ልጅ ያገኝህውን መንተፈህ እሩት የመያዝ እድልህም አናሳ ነው ምክንያቱም ከሴት ከሰርቅ አሽቃባጩ ብዙ ነው ከያዙሁ አንከባለው የሌለህን ነው የሚያስከፍሉ ከወንድ ከሆነ ግን አይደም ሌላ ሊመጣ እሱም አይከተልህም እሱንም ግድ ከሆነብህ ከቻልክ አማራጭ ካገኝህ ከሰረክበት ሰው በሰው በሰው የሰረከውን መልስ ለህሊና እርካታ ካልቻልክ ግን አትፍራ ማንም ምንም አያመጣም
Mar 04, 2023Melemen alwedm Mesrekm alwedm Gd kehone gn kemlemn serkalew
Mar 01, 2023huletum kebad new lemn egna aae famoch yakmachenen anagzkem ?
Mar 01, 2023Mesirekin newa
Mar 01, 2023