#relationships Heyy sewochye endet nachu ሰላምታየን ከHawassa እያደረስኳቹ ወደ ጉዳዬ ስገባ...ነገሩ እንዲህ ነው የሆነ ጓደኛ አለኝ እና Highschool ነን እና የሆነች ልጅን በ4 ቀን ውስጥ text አድርጎ በአካልም አናግሯት ወደ R/ship ቀይረቶል በ አራተኛ ቀን Kiss መገኘቱ ግን ፍልም ላይ ካልሆነ በቀር Miracle ነው እና ልጂቷ ምርጥዬ ከመሆኗ የተነሳ ለጓደኛዬ ትመጥነዋለች ብዬ አስባለው እና አንድ ላይ ብሆኑ ደስታዬ ነው ⚠️#ነገርግን የእሱ እቅድ እንደነገረኝ ከሆነ ለእንትን ብቻ ነው የፈለጋት ከዛ ልተዋት ነው ሀሳቡ እሷ ደሞ በፍቅር ነው እያሰብችው ያለው እሱን ቅዳሜ ለታ ባሳየኝ Text መረዳት ችያለው እና እኔ ያቺ ልጅ እንድትጎዳ አልፈለኩም ምክንያቱም ተራ ነገር አደለችም በጣም በት/ቤት የምትከበር የመምህር ልጅ ናት የኔ ጥያቄ ምን ማድረግ አለብኝ ምቀኛ እየሆንኩ ነው ግን? ልተዋቸው ጀለሴ የፈለገውን ያድርግ በማያገባኝ ነገር አልግባ?? ወይስ የልጅቷ ህይዎት ላይ ጠባሳ የምጥል ነገር ላክሽፍ? #Save_Borena
Mar 01, 20231. negerat gen b 4 ken feses yalech egnan atalto abrosh lemehon new belo asamenuat bmehal lemekretem tzegaj 2. atengerat yaw helinah siwekseh ynoral Choose one
Mar 01, 2023