#education
Guys beremideal wust ጂጅጋ ደርሶኝ ነበር እና እስካሁን ጅጅጋ university ይጥራ አይጥራ ምንም መረጃ የለኝም ላገኝም አልቻልኩም መረጃ ካላቺሁ ንገሩኝ እባካቺሁን የመግቢያ ቀን እንዳያልፈኝ 🙏🙏
Feb 28, 20233 engagements
Guys beremideal wust ጂጅጋ ደርሶኝ ነበር እና እስካሁን ጅጅጋ university ይጥራ አይጥራ ምንም መረጃ የለኝም ላገኝም አልቻልኩም መረጃ ካላቺሁ ንገሩኝ እባካቺሁን የመግቢያ ቀን እንዳያልፈኝ 🙏🙏
Feb 28, 2023#JigjigaUniversity በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለሪሜዲያል / Remedial የትምህርት ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ የካቲት 27 እና 28/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➧ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➧ ጉርድ ፎቶግራፍ (8) ፣ ➧ የስፖርት ትጥቅ፣ ➧ የሌሊት አልባሳት፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ➧ regi@jju.edu.et ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @ethiouniversity1bot Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Mar 01, 202327&28 mil eyayew new
Mar 01, 2023Eri tertwal man be 29 ena 30
Mar 01, 2023