ለኦርቶዶክስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። እና ለ እግዚአብሔርም ሆነ ለሌሎች ስዕሎች ስገዱ የሚል ከ መፅሐፍ ቅዱስ አሳዪን በለውኝ ነው እና እስቲ ጥቅስ ስጡኝ እና ላሳያቸው🙏
Feb 28, 2023ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። ⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ። በሌላ ቦታ ፦ ደግሞ ማቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦ ⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። ¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
Mar 01, 2023