በ2015 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 29 እና 30/2015 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ካምፓስ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➧ የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➧ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➧ የሌሊት አልባሳት፣ ➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡ (ተጨማሪ ከላይ ተያይዟል።) Remedial students discussion group👇👇👇👇 https://t.me/juremedial Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝
Mar 02, 2023