#personal ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች👋👋 ሕልመ ሌሊት ሕይወቴን መራራ አደረገው😢😢 ለአመታት ከ porn እና masturbation ሱስ ለመውጣት ስሰቃይ ነበረ የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ከዛ መዉጣት ቻልኩ ነገር ግን ከዛ በኃላ ደሞ ሕልመ ሌሊት ሕይወትን መራራ አደረገብኝ መንፈሳዊ ሕይወትን ስናፍቅ ወደ ፈጣሪ መቅረብ መፀለይ..ቤተክርስቲያን መሄድ... ማስቀደስ... ፀበል መሄድ ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም በተደጋጋሚ እየተፈጠረ አሰቃየኝ!! በጣም እየከፋኝ እና እየተሰቃየሁ ነዉ😢😢 እባካችሁ ከዚህ እንዴት መዉጣት እንደሚቻል መረጃ ካላችሁ መልሱልኝ🙏🙏🙏
Feb 28, 2023ህልመ ሌሊት ምንድን ነው ወንድሜ እና ከ masturbation የወጣህበትን ዘዴ ብትነግረን
Feb 28, 2023