jakim-11
#education
እባካቹ አንዳቹ የዚህ ቻናል ባለቤቶች እርዳታ እፈልጋለው።የ12ኛ ክፍል ውጤት 396 አምጥቼ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እንደተመደብኩ በ 0792765 (Admi no).አውቂያለው።ነገር ግን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ online ምዝገባ ላይ አድሚን ቁጥሬን ሳስገባ No Student found with Admin no in the university ይለኛል።ምንድን ነው ጉዳዩ? እስካሁን online መመዝገብ አልቻልኩም።
Feb 28, 20234 engagements