Sam_on143
#other
ሰላም ሰዎች አሁን ዕድሜዬ 19 ነው እስከ 14 ዓመቴ ድረስ ቁመቴ በጣም በፍጥነት ነበር እያደገ ነበር የመጣው። ግን ከ15 ዓመቴ በኋላ ምንም እድገት አላሳዬም እድሜዬ ይጨምራል ቁመቴ ግን ወፍ በዛ ላይ ሰውነቴም ቀጫጫ እዬሆነ ነው የመጣው። እና ሁኔታው በጣም ስላሳሳበኝ ነው የጠየኳችሁ መፍትሄው ምንድነው? ከዚህ በኋላ ቁመት የመጨመር ዕድል አለኝ?? እባካችሁ መልሱልኝ🙏
Feb 28, 20231 engagements