ሰላም እንዴት ናቹልኝ plz አማክሩኝ ፍቅረኛ አለችኝ 8ወር ገደማ አብረን ቆይተናል የተገናኘነው እሷ ከአረብ ሀገር ተመልሳ ሀገር ውስጥ ሳምንት ከቆየች በኋላ ነው እንደምቶደኝ ደጋግማ ትነግረኛለች ነገር ግን ከአረብ ሀገር በየወሩ ከ 10,000 አስከ 15000 ብር ይገባላታል ማን እንደሚልክላት ስጠይቃት ልመጣ ስል የተዋወቀኝ ሰው ነው ምንም አይነት ጉንኝነት የለንም ትለኛለች ግን አልተዋጠልኝም ነበር ይባስ ብሎ ባለፈው ሳምንት 100,000 ብር ወደ አካውንቷ ሲገባ ተመለከትኩ በጣም ነዘረኝ እንዳላየው ሆኜ ዝም አልኩ ከራሴ ጋር ለመወያየትም አሰብኩ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ ምንም ግንኙነት ሳይኖር በትውውቅ ብቻ እንዴት ገንዘብ ይላካል በተለይ ከአረብ ሀገር ያላቹ ወይም ተመላሾች ምታውቁትን አካፍሉኝ
Feb 28, 2023She iz illuminatiy 😂😂
Feb 28, 2023