#education
የ 12 ክፍል ተፈታኝ ነበርኩ እና ውጤት የመጣልኝ ደሞ በ remedial ነው እናም የ 4 ወሩን ትምህርት ባልወስድ እና ከ 2 አመታት ቡሃላ collage ልማር ብል በምን አይነት መልኩ ነው ምማረው???
Feb 28, 20233 engagements
የ 12 ክፍል ተፈታኝ ነበርኩ እና ውጤት የመጣልኝ ደሞ በ remedial ነው እናም የ 4 ወሩን ትምህርት ባልወስድ እና ከ 2 አመታት ቡሃላ collage ልማር ብል በምን አይነት መልኩ ነው ምማረው???
Feb 28, 2023Diploma nw metmariw bro dip demo mnm ayarglehm so endemnm 4 wer cherseh keza degree btyez nw miyawataw bezih seat adlem dip degreew rasu sra yelewm
Feb 28, 2023Yaw private wesdek ke gmash belay amtetke memedeb new engi lela amarach yelem
Feb 28, 2023Be mnm aynet memar atchlm Tvt wym remedial yetebalw bcha nw mmar mchlw
Feb 28, 2023