Helloworld_108
#education
ሰላም ሰዎች ዘንድሮ unvi ገቢ ነኝ እና የ9 እና 10ኛ ክፍል ትራንስክሪብቴ ትንሽ መጥፎ ነው ። እና ወደፊት ተፅዕኖ ይኖረዋል ብዬ እየፈራው ነው like department ስመርጥ[se],ለscholariship ለመሞከር,ለስራ....ከምር ግን matter ያደርጋል እስቲ ንገሩኝ?
Feb 27, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች ዘንድሮ unvi ገቢ ነኝ እና የ9 እና 10ኛ ክፍል ትራንስክሪብቴ ትንሽ መጥፎ ነው ። እና ወደፊት ተፅዕኖ ይኖረዋል ብዬ እየፈራው ነው like department ስመርጥ[se],ለscholariship ለመሞከር,ለስራ....ከምር ግን matter ያደርጋል እስቲ ንገሩኝ?
Feb 27, 2023ምንም ተፅዕኖ የለውም አታስብ
Feb 28, 2023Ke department gar menm ayagenegnewm Ke scholarship gar gen yegenagnal arif transcript yegd nw le scholarship
Feb 28, 2023