What much certain are you about the afterlife ? Genet ena gehanem endale.. ene simeslegn amagn tebyewm endiyaw lenegeru enji 100% ergetegna yehone tensh hezb nw hence the mess and immorality of the whole world
Feb 27, 2023ስምህ ግን ቅዱስ እንደማለት መሰለኝ።ታድያ ምነው ክላሽ አደረገብህ ስምህ እና አስተሳሰብህ? ወደ ጥያቄህ ስመጣ እምነትን የፈጠረው ፍርሃት እንጅ እምነት የለም! ሰች ፎር ኤግዛምፕል እስልምናን ውሰድ ጠለቅ ብለህ ብታውቅ ፈጣሪን(አላህን) የካደን ወይም አስተምሮቱን ማይከተልን ሁሉ እራቅ ነው ሚለው። ክርስትናንም ውሰድ እርግጠኛ ነኝ ባልልም እንደው ሞስት ኦፍ ዘ ታይም የማይመስልህን ሰው አትቅረብ እንደሚል አምናለው ይህ ማለት ቻይንኛው ሊላ እምነት ተከታይ ጋ ግንኙነት እንዳይኖርህ ነው። እና እንደት ነው እስልምና እና ክርስትና አንድ ላይ አንድ ሃገር ውስጥ ትቅርና አንድ አህጉር ኢቭን አንድ አለም ላይ በራሱ መኖር ሚችሉት?ቢግ ኮየሽን??? ይልቅ ፍቅር አለ ፍቅር ሚባል ታላቅ ሀይል ግን አለ ይሄ እምነት ሚባለውን ጭምር ምንንም የማያይ ሁሉን አንድ ሚያደርግ።እኛ ሰዎች ግን ፍቅር እግዚያብሄር ነው ፍቅር ክርስቶስ ነው ፍቅር ሙ/ድ ነው ፍቅር አላህ ነው እያልን ስም ሰጠነው። ይበቃል።
Feb 28, 2023