ሰላም እንዴት ናችሁ UV ያላችሁ መልሱልኝ እኔ የደሀ ልጅ ነኝ እና እንዴት ነው Survive ማድረግ እምችለው ከcommunityw ጋር እንዴት ነው lk ke habtam ljoch ga endet nw interact mareg mchlew eski bezi huneta yalachu lmdachun akaflugn
Feb 27, 2023ስለ ምን intetact ማድረግ ነው የምታወራው ማን....የራስህ አልጋ ይሰጥሀል የራስህ ሎከር አለህ ምግብ ዩኒቨርስቲው ያበላሀል u don't have to interact ወላ የሀብታም ልጅ ወላ የድሀ ልጅ😂......አየለ ከሆንክ እንደ አየለ መኖር እንጂ እንደ Jonny እኖራለሁ ካልክ አየለነትህን ታጣለህ....አየለ😒
Feb 28, 2023