#technology
ይሄ የቤት ስልክ ይሰራ ነበር አሁን ግን charge ሳደርገው አይበራም ችግሩ ከ ድንጋዩ እንዳልሆነ አረጋግጫለሁ it could be internal failure የት ማሰራት እችላለሁ ?normal ስልክ ቤቶች ይጠግኑታል? Thanks in advice 🙏
Feb 27, 20232 engagements
ይሄ የቤት ስልክ ይሰራ ነበር አሁን ግን charge ሳደርገው አይበራም ችግሩ ከ ድንጋዩ እንዳልሆነ አረጋግጫለሁ it could be internal failure የት ማሰራት እችላለሁ ?normal ስልክ ቤቶች ይጠግኑታል? Thanks in advice 🙏
Feb 27, 2023be charge ye misera ale ende bro
Feb 28, 2023ወደዛ ህፃናት በማይደርሱበት ቦታ አርቀሽ ወርውሪ... 😏 የማንንም ቁራሌ እየለቃቀማቹ🙄
Feb 27, 2023