#personal ምን መሰላችሁ አንድ ከ9ኛ ክፍል ጀምሬ ከልቤ የማፈቅራት ልጅ አለች፤ ግን ፍቅሬን እንኳን የገለጽኩላት በ12ኛ መጨረሻ ላይ ነበር ግን አልተቀበለችም ነበር፤ አሁን እሷ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ አመት ተማሪ ነች እኔ ደሞ ጎንደር ነው ያለሁት እንዲሁም ሆኖ ግን አሁንም ከልቤ በጣም ነው የማፈቅራት ግን እሷ ደሞ interested አይደለችም እኔ ደሞ move on ማረግም ሆነ ልረሳት አልቻልኩም አሁን ምን እንዳረግ ትመክሩኛላችሁ please..?
Feb 27, 2023Esti fasile des hidna visit arg mnim atekmihim esua
Feb 27, 2023