Antnh139
#education
ሰላም ዘንድሮ entrance ውጤት አልመጣልኝም ነበር እና የቴክኒክ ሙያ መማር ፈልጌ ነበር እና ስለምዝገባ ቀናቸው የሰማ ካለ pls
Feb 27, 20234 engagements
ሰላም ዘንድሮ entrance ውጤት አልመጣልኝም ነበር እና የቴክኒክ ሙያ መማር ፈልጌ ነበር እና ስለምዝገባ ቀናቸው የሰማ ካለ pls
Feb 27, 2023Inbox me @EdelEYZ
Mar 02, 2023እየውልህ ብሮ እፍቅሮ እንደመርሳት የሚከብድ ነገር የለም ግን ምን መሰለህ አንተ ያንተ ነህ ምንም ማንም ያንተን ደስታ or something ምንም የማድረግ አቅም የለውም እና ብሮ እኔ ምመክርህ እሷ ያንተ ትልቁ ችግርህ ነች እናም ችግርህ ላይ ሳቅበት እንጂ አታልቅስበት ይቻምህ ብሮ😊
Feb 27, 2023