ሠላም እንዴት ናችሁ ወንድሞች እና እህቶች,,,,,እስቲ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ🙏 ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው 9ኛ ክፍል ነው እና ካየዋት ግዜ ጀምሮ አፈቅሬያታለው እንደማፈቅራትም ታውቃለች አሁን ላይ ግን እሷ ለእኔ ምንም የፍቅር ስሜት የላትም,,,,,,ከዚም አልፎ በጣም ትጠላኛለች እኔ ግን አፈቅራታለው still now ማለት ነው almost 6 አመት ሆኖኛል እሷን ማፍቀር ከጀመርኩ ግን እስካሁን ድረስ ልረሳት አልቻልኩም ከማንም እና ከምንም ነገር በላይ ነው የማፈቅራት,,,,እና ምን ላድርግ ግራ ገባኝ,,,,,ሌሎች ሴቶችም ሱስም እሷን ሊያስረሱኝ አልቻሉም እና አሁን ላይ በጣም ግራ ተጋብቻለው ትምህርቴንም በስርዐት መቀጠል እየቻልኩ አይደለም so please tell me what I will do
Feb 26, 2023እኔም እንዳንተው ከዘጠነኛ ክፍል ጀምሮ እምወደው ልጅ ነበር። ለ 6 አመት ያህል ከወደድኩት በኋላ እግዜር ሌላ ጥሩ ሰው ሰጠኝ። አሁን እሱን እርግፍ አርጌ ከተውኩት ሶስት አመት ሆኖኛል። ድሮ ላይ ግን እሱን መርሳት እማልችል ይመስለኝ ነበር። ግን ይሀው አልፎ አየሁት። አሁን አንተም እሷን ለመርሳት ከራስህ ጋር አትታገል። ካልቻልክ አልቻልክም ነው። ሰዎችን ለመተው፣ ላለማፍቀር በሞከርን ቁጥር የባሰ እያፈቀርናቸው ነው ምንሄደው። ስለዚህ ዝምብለህ ውደዳት። ከራስህ ጋር አትከራከር። ይህ ቁስል ጊዜ ብቻ ነው ሊፈታው እሚችለው። እመነኝ ወንድሜ!😊 ደሞ ለሷ ብለህ ሱስ?!! ምን በወጣህ?! ሌላ ጥሩ ሴት ፈጣሪ ሲሰጥህ ራስህን አበላሽተሀው፣ በሱስ ተዘፍቀህ ራስህን ስታገኘው ይቆጭሃል። እኔም ለሱ ብዬ ራሴን የጣልኩበት ጊዜ እንዴት እንደቆጨኝ😞 prepare ur self for that someone special god prepared for u❤️
Feb 27, 2023