#Urgent ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ከምንጊዜውም በላይ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል።😢 ታናሽ ወንድሜ 10ኛ ክፍል ነው እና በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው ከምነግራቹ በላይ ግን በቃ ለሊት ላይ ይቃዣል እና በየጊዜው ነበር ቅዠቱ እንዲተወው ፀበል የሚሄደው። እና ዘንድሮ ደሞ በፋዘር ስቋ ምክንያት ሀገር ቀይረናል። ወደ ጉአመት የሆነ መተት እንደተሰራበት ያስባል። በቅርቡ ለቅዠቱ ብለው የነሀስ መስቀል ከሆነ ቦታ አምጥተው አንገቱ ላይ አስረውለታል። እና ከዛ ቡሀላ በቃ ቀሎት የሰራው ፈተና ምናምን 19/60 7/20 8/20 21/60 ፈተና ሲቀበል እንደዚ ነው የሚያመጣው። እሱ፧ቀ ሲነግረኝ Maths በጣም ቀሎት እንደሰራ እና 1Q ብቻ እንደከበደው ይነግረኛል ከዛ ፈተናው ደሞ 16/60 ይሆንበታል። እንዳለ መልሶቹን ተቀይረውብኛል ይለኛል። እሚገርመው ነገር ድሮ Average ከ 95% በታች አምጥቶ አይቅም። ዘንድሮ ግን ሁሉም 6። Imagine ክፍል ውስጥ Active ሆኖ ገብቶት እየተማረ ፈተናውንም ሰርቻለው ብሎ ከዛ ፈተደሞ ፋዘር በጣም ሀርድ ነው። እና ምን ይሻለዋል ፋዘር ከዚ ቤት ነው ምጠፋው እያለኝ ነው። ደሞ ያደርገዋል። በጣም እያለቀሰ ነው የነገረኝ። እና Please ተባበሩኝ ምን ይሻለዋል በጣም ተጨንቂያለሁ😭🙏🏼
Feb 26, 2023በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፀልዩለት
Feb 27, 2023