Oxlade155
#personal
ምንድነው ግን ዘንድሮ 🤣 የቅርብ ጓደኞቻችን or የኔ የምትሉት ሰው ለምንድነው የተለያየ ገፀባህሪ ለራሱ የሚያላብሰው 🤔 🧐 በአካል ሌላ ሰው በስልክ ሌላ ሰው በ chat 💬 ሌላ ሰው በቃ እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራሉ ይህ አግባብ ነው 🧐 ወይስ ይሄ የኔ እይታ ነው ? መልሳችሁን በቅንነት መልሱልኝ ፧
Feb 26, 20231 engagements
ምንድነው ግን ዘንድሮ 🤣 የቅርብ ጓደኞቻችን or የኔ የምትሉት ሰው ለምንድነው የተለያየ ገፀባህሪ ለራሱ የሚያላብሰው 🤔 🧐 በአካል ሌላ ሰው በስልክ ሌላ ሰው በ chat 💬 ሌላ ሰው በቃ እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራሉ ይህ አግባብ ነው 🧐 ወይስ ይሄ የኔ እይታ ነው ? መልሳችሁን በቅንነት መልሱልኝ ፧
Feb 26, 2023አዎ ዘንድሮ ደሞ ሰው ሀሉ ተቀይሯል ጦርነቱ ይሁን, የኑሮ ውድነቱ ይሁን, ዘረኝነቱ ይሁን, የኮንዶምንየም እና የ12 ክፍል ውጤት ይሁን, ባለ 20 ሚሊዮን ብሩ ባስ ይሁን በውል ባልታወቀበት ሁኔታ ነው ሰው የሚቀያየረው ጠዋት ኬክ የሆነ ፊት አሳይቶህ ከሰዐት ስታየው ደሞ ያረረ ቂጣ የሚመስል ፊት ያሳይሀል ብቻ ህዝቡ ሆድ ብሶታል ለዛ ነው የሚለዋወጠው😏🙃😞
Feb 27, 2023