Shuuuuuuuuuu763
#education
Selam guys እኔ Amharic ሆኖ entertainment ዘርፍ ላይ journalist መሆን እፈልጋለሁ journalist ዘርፍ ለመምረጥ maximum ስንት grade ያስፈልገኛል ye 1st semester እና የምትማሩ ካላቹ እንዴት ነው ትምህርቱ ቀላል ነው ከባድ ምን ያስፈልጋል 1st መዝናኛ ዘርፍ ሳንመደብ just journalist ብቻ ነው ምንማረው Amharic journalist በውስጡ ምን ምን course ይዛል እባካቹ detail information new mfelgew ስለ ትብብራቹ tnx 🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗 Tnx🙏🙏
Feb 26, 20230 engagements