#education
እረ ጎበዝ remedial ዮኒበርስቲ ምደባ እንዴት ነው ማየት የሚቻለው የምታቁት link kale please
Feb 25, 20234 engagements
እረ ጎበዝ remedial ዮኒበርስቲ ምደባ እንዴት ነው ማየት የሚቻለው የምታቁት link kale please
Feb 25, 2023Ere bro tesfa eyekoretn enji mnshe 😁
Feb 26, 2023#MoE የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት ተከታዮቹን አማራጮች ይጠቀሙ፦ Website: https://placement.ethernet.edu.et SMS: 9444 ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ እንደማያስተናግድ አሳውቋል። @tikvahuniversity
Feb 26, 2023Mdeba mech tenegere gena ko new
Feb 26, 2023Finally tenegere😁 be 9444 sms mayet tchlaleh
Feb 26, 2023