#health
ሰላም ከቅርብ ጊዚ ወዲህ ጣፋጭ ነገር ስበላ በጣም ያመኛል ያዞረኛል ያቅለሸልሸኛል ትኩሳት ይለቅብኛል እናም በጣም እያሳሰበኝ ነው ምታውቁት ነገር ካለ please say something😊
Feb 25, 20232 engagements
ሰላም ከቅርብ ጊዚ ወዲህ ጣፋጭ ነገር ስበላ በጣም ያመኛል ያዞረኛል ያቅለሸልሸኛል ትኩሳት ይለቅብኛል እናም በጣም እያሳሰበኝ ነው ምታውቁት ነገር ካለ please say something😊
Feb 25, 2023Never heard of such a thing.
Feb 26, 2023እና እሱን ከወቅሽ ወይም ካወቅ አለመጠቀም ነዉ ሲጀመር ጣፋጭ ጥሩ አደለም ።
Feb 26, 2023