እንደዚህ አይነት Note-Book'ኦች ላይ ምንድን ነው የምትፅፉበት? (ማለቴ random ነገር ከመፃፍ ብዙ ጊዜ ስለምቆጠብ ይህ የምታዩት Note Book,100 hard pages የፃፍኩበት እስካሁን ስድስት ገፆች ብቻ ስለሆነ ነው እሱንም የሆነ የትምህርት guide መፅሃፍ summarize ላድርግ ብየ ማውጫውን የዘረዘርኩበት ነው።)
Feb 25, 2023Script
Mar 05, 2023እንደዚህ አይነት Note-Book'ኦች ላይ ምንድን ነው የምትፅፉበት? (ማለቴ random ነገር ከመፃፍ ብዙ ጊዜ ስለምቆጠብ ይህ የምታዩት Note Book,100 hard pages የፃፍኩበት እስካሁን ስድስት ገፆች ብቻ ስለሆነ ነው እሱንም የሆነ የትምህርት guide መፅሃፍ summarize ላድርግ ብየ ማውጫውን የዘረዘርኩበት ነው።)
Feb 25, 2023Script
Mar 05, 2023እንደ ዲያሪ ብትገለገልበት ተመራጭ ይመስለኛል.. የእለት ተእለት ወይም በሳምንት ውስጥ ያጋጠመህን ነገሮች በአጭር ፓራግራፍ ዱቅ ዱቅ እያደረክ ምታልፍበት (ድሮ ድሮ እንደዛ ነበር ኑሮ😌) አሁን ቴክኖሎጂ በወለደው ሰራዊተ አፖች ይህንን መፈጨም ትችላለህ ነገር ግን ከሶፍት ሀርድ የሚመርጡ አይነት ከሆንክ ከላይ የጠቀስኩትን ሞካክርበት:: ሲሞላ ሌላ ሲሞላ ሌላ እየገዛህ መቸክቸክ ነው :: ግዜው አልፎ ስታረጅ እነዚህን ነገሮች አቀናጅተህ ለልጆችህ እና ለልጅ ልጆችህ እንደ መድብል (ባዮግራፊ) ታወርሳቸዋለህ:: ተመሳሳይ ህኖ ልሙጥ ሉክ ያላቸው አሉ እነሱን ደግሞ ለስእል ጥበብ ተሰጥኦ ላላቸው ይመከራል (ሚኒ ስኬች ቡክ)
Feb 25, 2023Journal or to dolist write sometging yr grateful for everyday
Feb 26, 2023Gratitude journal 📓
Mar 06, 2023የምስጋና ማረጋገጫዎች ወይም እውነተኛ ማንነትን የሚያወጁ positive ፅሁፎችን በየቀኑ ባለኝ free time asefralehu🙏❤️
Feb 26, 2023Your thoughts, ideas, to do list, plans, goals mnamn yehone prompt felegeh metsaf techelaleh every now and then like what u would tell your younger self mnamn
Feb 26, 2023