#health
ሰላም ሰዎች ጉልበቴ ላይ የሆነ ጠባሳ ነገር ወጣ የአይኔ ስር በለዘ። ጉልበቴን ስነካው ብቻ ያመኛል ካልነካሁት pis ነው። ጉልበቴ ላይ አንድ ቦታ ብቻ ነበር አሁን ሌላ ቦታም ወጣ። ምንድነው አይንና ጉልበት ላይ እንዲ መውጣት የምታውቁት ነገር ካለ please የምትጠረጥሩትን እንኳን ንገሩኝ አትለፉኝ
Feb 25, 20231 engagements
ሰላም ሰዎች ጉልበቴ ላይ የሆነ ጠባሳ ነገር ወጣ የአይኔ ስር በለዘ። ጉልበቴን ስነካው ብቻ ያመኛል ካልነካሁት pis ነው። ጉልበቴ ላይ አንድ ቦታ ብቻ ነበር አሁን ሌላ ቦታም ወጣ። ምንድነው አይንና ጉልበት ላይ እንዲ መውጣት የምታውቁት ነገር ካለ please የምትጠረጥሩትን እንኳን ንገሩኝ አትለፉኝ
Feb 25, 2023በሐኪም ታየው ሐቢቢ።
Feb 25, 2023