Sewoch sikefachu yemtawerut...desm sayilachihu yemtawerut desm silachu dewlachihu yemtnegrut. Zm blachiw hasabachihun yemtafesubet yehone akal ale? Ya sew yademtachihual enji ayferdbachihum... ene ke ግዑዝ ፍጥረት ጋር ለ8 አመት አውርቻለሁ። ብቻዬን ለፍልፌያለሁ አሁንም አልታከተኝም ...ምክንያቱም እናደምጥሻለን ብለው የቀረቡኝ ሰዎች እያዩ ትተውኝ ሄዱ..በመሄዳቸው አልከፋም ግን መሄዳቸው ሰው እንድርቅ አደረገኝ!...የማወራው ይናፍቀኛል ...ስለችግሬም ለሰው ማውራት አቁሜያለሁ። በቃ ኖርማል ነኝ ግን ቀልድ ስለማልቀልድ ከስሬ ሰው እየሸሸ ነው።..ውስጤ ደግሞ ምንም ቢሆን ማውራት የምትፈልጊውን ማንኛውም ነገር የምታወሪው ሰው ያስፈልግሻል እያለ ይጨቀጭቀኛል... ግን በዛው ልክ ሰው እሸሻለሁ...normal ena rasen ለማንም ሰው ሚገርመው ለቤተሰብም አሳልፌ የማልሰጥ ሰው ሆንኩኝ..በቤተሰብ ም ከደረሰብኝ ጉዳት በሰውም እንደዛ እና እናንተ ምን ተረዳችሁ? ምክር ሃሳባችሁን አስቀምጡልኝ!
Feb 24, 2023metngriw sew liyasflgsh yichelal keza belay gn be ewnt le egzabher ngriw esu without judgment yismashal.....share metadrgiw endiklesh becha sayhon mefthe endtagegnim nw selzi ke sew befit le egzabher
Feb 25, 2023