ለ አንድ ሰው 5ሺ ብር ለመስጠት ፈልጌ ነበር ፣ ግን ያ ሰው በእውነተኝነት 5ሺ ብሩ በጣም የሚያስፈልገው መሆን አለበት ፣ ለዛ ሰው 1ዴ ብቻ ስለሆነ መስጠት የምችለው በ1ዴ እንዲያጠፋው ሳይሆን ተጠቅሞበት ችግሩን ሊቀርፍበት ወይም ለሆነ ነገር መነሻ ሆኖት ሊሻሻልበት የሚችል መሆን አለበት ። ይህንን የማረገው ከመስሪያ ቤቴ ሰራተኞች ጋር በመተባበር ሲሆን በየወሩ ነው ። ግን እነዚህን ሰዎች እንዴት ማግኘት እንደምችል እና ትክክለኛ ፈላጊ ሰው መሆናቸውን እንዴት ማረጋገጥ እንደምችል ግራ ስለገባኝ ሃሳብ ስጡኝ ወይ ደሞ ሰው ጠቁሙኝ ።
Feb 24, 2023ምናልባት ይሄ አድል ፈጣሪ ለኔ የላከው አድል ይሆናል። ዩንቨርስቲ ከገባሁ 3 ቀኔ ነው ማለት Fresh ሆኜ ትናንትና የሙስሊም ጀማ ሊመዘገቡ መጥተው አኔ አንዳጋጣሚ ሻወር በነበርኩበት ሰአት ሱሪዬን(130 ብር ውስጡ ነበር): የንባብ መነፅሬን አና ልቀይር ያወጣሁት ቲሸርት ከነ ቻርጀሬን ይዘውብኝ ሄደው ይኋው አለም ድፍት ብላብኛለች። 😞😞 የምር ከሆነ አኔንም አስበኝ አመሰግናለሁ ቢያንስ 500 በቂዬ ነው
Feb 25, 2023