Luam7
#personal
#personal እኔ ተማሪ ነኝ አንድ ሰፈር ነን እህቱ ጓደኛዬ ነች በፊት ስለሱ ስትነግረኝ መስማት አልፈግም እጠላው ነበር ከጊዜ ወዲህ ግን ስለሱ የመስማት ፍላጎቴ ጨምሯል አረ ሰዎች ምን ባደርግ ይሻለኛል ምከሩኝ ጨንቆኛል እኔ ስለሱ ማሰብ ባልፈልግም ግን አልቻልኩም By: Anonymous Status: Previewing
Feb 24, 20232 engagements
#personal እኔ ተማሪ ነኝ አንድ ሰፈር ነን እህቱ ጓደኛዬ ነች በፊት ስለሱ ስትነግረኝ መስማት አልፈግም እጠላው ነበር ከጊዜ ወዲህ ግን ስለሱ የመስማት ፍላጎቴ ጨምሯል አረ ሰዎች ምን ባደርግ ይሻለኛል ምከሩኝ ጨንቆኛል እኔ ስለሱ ማሰብ ባልፈልግም ግን አልቻልኩም By: Anonymous Status: Previewing
Feb 24, 2023አፍቅረሽዋል
Feb 25, 2023Fkr lyizesh nw malet nw ...
Feb 24, 2023