#relationships
ሰላም ሰዎች ነገሩ እንዲህ ነው የክላሳችን ልጅ telegram ላይ መጥታ "i have crush on you" ምናምን አለች ጭራሽ አውርተን አናውቅም ስሜን ሁላ ምታውቅ አይመስለኝም ነበር እያሾፈችብኝ መሰለኝ ስታይ ያን ያህል ሳቢ ቁመና ወይም መልክ የለኝም ውስጣዊ ምናምን በሚባለው stuff እንዳይሆን ተቀራርበን አላወራን... እና ምን ይመስላቹሀል የምሯን ነው ???
Feb 24, 20238 engagements