ሰላም እንዴት ናችሁ አባቴ ፓስተር እናቴ ነብይ ናት እኔ ሁሌ እታዘባቸዋለሁ የጴንጤ ህዝብ ብር ይበዘበዙታል እናቴ አውቂ ስለ ሰውዬው አጣርታ ስትነግረው ደስ ሲል ነብይ ምናምን ይላል በጣም ሀብታም ነን ግን እኔ እራሱ ነብይ ሁን እያሉኝ ነው እውነት ግን ታውቃላችሁ ኦርቶዶክስ መሆኔ አይቀርም አቅም እስከ ሚኖረኝ ነው መጽሀፍ ቅዱስ አስተማሪ ነኝ የህጻናት ኦርቶዶክስ ምን ትሉኛላችሁ
Feb 24, 2023fake question !orthodox neh !
Feb 24, 2023