#other
hey u gays እኔ ምላቹ እስቲ የምታውቁት ነገር ካለ? regularly morning exercise አደርጋለው ብዬ ጀምሬ ትንሽ እንደሰራው በጣም በጣም ይደክመኛል። ወገቤንም ያመኛል። እኔ ሀሳቤ ምግብ ስለማይበላልኝ specially morning ምንም ስለማይበላልኝ። እንቅስቃሴ አድርጌ ለመብላት ነበር ግን በጣም ይደክመኛል። ምንድነው ችግሩ?? እና am F&21
Feb 24, 20231 engagements