በጣም ግራ ስለገባኝ ነው my x bf ከብዙ ጊዜ ቡሀላ አሁን ላይ በተደጋጋሚ በ አጋጣሚዎች እንገናኛለንና ምንም እንዳልተፈጠረ እያስመሰለ ምናቃቸው ሰዎች ፊት ስለሚያወራኝ ለጊዜው እኔም እንደዛው አስመስላለው እቤት ስደርስ ግን ያሳለፍናቸው ያለፈው ጉዳቴ ስለሚታወሰኝ ስላወራኝ ቀርቶ ማስመሰሉና ስላየውት በጣም ስለምናደድና ስለሚከፋኝ እሱ ሊኖርባቸው ሚችሉ ቦታዎች ላለመገኘትና እሱን ላለማየት ላለማግኘት ወሰንኩ ግን በዚ ምክንያት እዛ ቦታ ከማገኛቸው የነበሩ ሰዎች ጋር እኛን ተውሽን ጠፋሽ በሚሉ ምክንያቶች ከነሱ ጋርም እሰራ የነበረውን ስራ በመተዌ ብዙ ወቀሳ ይደርስብኛል ምን ላድርግ ????
Feb 24, 2023ምንም አታድርጊ መለያየት በእናንተ አልተጀመረም ይሄን ያህል የምታስመስሉት ምን ሁናቹህ ነው 🤷♂
Feb 24, 2023