Ab_best35
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ነበር መፍትሄ ያጣሁለት ነገር ነው እሱም ሆዴ ላይ የሆነ የሚንቀሳቀስ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ያልሞከርኩት መድሃኒት የለም ማለት የሆድ ትላትል አለብኝ በሆዴ መተኛት አልችልም በሆዴ ስተኛ ይረብሸኛል እና እባካችሁን መፍትሄው ብነግሩኝ ስለምታደርጉልኝ ትብብር በአምላክ ስም አመሰግናለሁ።
Feb 24, 20237 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ነበር መፍትሄ ያጣሁለት ነገር ነው እሱም ሆዴ ላይ የሆነ የሚንቀሳቀስ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ያልሞከርኩት መድሃኒት የለም ማለት የሆድ ትላትል አለብኝ በሆዴ መተኛት አልችልም በሆዴ ስተኛ ይረብሸኛል እና እባካችሁን መፍትሄው ብነግሩኝ ስለምታደርጉልኝ ትብብር በአምላክ ስም አመሰግናለሁ።
Feb 24, 2023Tsebel teta tetemek yiwetalihal bro
Feb 24, 2023ሃኪም አናግረካል? ከሆነ የተሻለ ህክምና ያለበት ሞክር! ፀበል ለረዥም ጊዜ ተጠመቅ!
Feb 24, 2023Min aynet medhanit new yewesedkew? go to a health facility and confirm if you really have ትል or not. Plus discomfort bicha mihon aymeslegnm the problem yebase issue yinoral eko. Ihe neger Psychosomatic meselegn
Feb 24, 2023Mnamn argewubh nw tsebel teta bzu ywetalhal
Feb 25, 2023Hakim bet mehed ayishalem tadiya?
Feb 24, 2023Lelochu endalut tsebel tetemek plus u said telatel so esu eko yedenal hakim bet hid ena they will give u a medicine too
Feb 24, 2023Merz arif new meseleng
Feb 24, 2023