#personal
ሰላም አሁን በ ቅርቡ መታወቂያ ያወጣቹ ወይ ምታውቁ plsss ምን ምን ነው ሚያስፈልገው መታወቂያ ለማውጣት
Feb 24, 20239 engagements
ሰላም አሁን በ ቅርቡ መታወቂያ ያወጣቹ ወይ ምታውቁ plsss ምን ምን ነው ሚያስፈልገው መታወቂያ ለማውጣት
Feb 24, 2023Last month awteche nbr ena ✅️ photo ✅️ ye grade 8 id card ✅️ ye alekbet bet kuter lay memezgeb alebk (maletm ye gel mahder mibale ngr ale meselen ) that's it aleke
Feb 24, 2023Birth certificate ke qebele Ena demo ye bet qits wust mehon alebh
Feb 24, 2023ብዙም ነገር አያስፈልግም ዘመድ ካለክ በቂ ነው
Feb 24, 2023digital ከሆነ በሆነ ሰው የቤት ቁጥር መመዝገብ አለብህ። ከዛ ወረፋ ይዘህ አሻራ መስጠት እና ከ15-1ወር ጠብቀህ ተመልሰህ ስትሄድ ይሰጡሀል።
Feb 24, 2023