እባካችሁ ጴንጤ ነኝ ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ እርዱኝ 😭 እኔ በሚራክል መኒ በ ቲቪ ማርገዝ አላምንም እርዱኝ
Feb 23, 2023.
Feb 24, 2023እባካችሁ ጴንጤ ነኝ ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ እርዱኝ 😭 እኔ በሚራክል መኒ በ ቲቪ ማርገዝ አላምንም እርዱኝ
Feb 23, 2023.
Feb 24, 2023በአካባቢህ ያለ የተሻለ ሰው ፈልግ እና አናግር ወይም ወደ አንድ ቤተ ክርስቲያን ሄደክ ቄስ አውራ no Biggie
Feb 24, 2023Bro yemerehn kehone memeher astewawekehalw mejemeriya memar selalebh tekekelegna wesane nw atekochebetm replay adregelegn ena username esetehalw
Feb 24, 2023Yehwelsh Orthodox sew mitawki kehone teykina nsha abat felgewlsh nsha gbi ena tetemekialesh
Feb 24, 20231.Go to the nearest orthodox church 2.read books betekey Orthodox ke lelaw emnet bmn tleyalech yemilewn 3.rega bel,ewek,teyk,ende tekuru muse fetariye hoy bleh endawekh erdagn bleh lemnew 4.orthodox mekeyer endmtfelg or endekeyrk or lelam lelam le sew atenger
Feb 24, 2023Berta Orthodox hun tlk selam tagegnaleh atkochm👍
Feb 24, 2023betam kelal new ayzosh betekrstiyan hiji ena labatoch ngeriyachew aleke beka yredushal nsha gebtesh tetemkesh orthodox thognalesh
Feb 24, 2023ተመስገን ፈጣሪየ 🙏 ያለነው እንፀናለን (የሄዱት ይመጣሉ 2*) ከበረቱ ውጪ (ብዙ በጎች አሉ 2*) እኔ ይሄን መዝሙር ጋበዝኩህ ስለጠየከው ጥያቄ ብዙ ሰው መልስ ሰቶሀል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን ትከተልህ
Feb 24, 2023ይሁዳ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥ ²¹ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።
Feb 25, 2023Eyewlsh enem endanchi be miracle many alaminm gin ene makew Christ Orthodoxm pentem aydelem u see be begeta bet sitmelaleshi manin aytesh nw mitmelaleshew yemilew tiyake west endigeba argeshal @belo261 inbox argign eshi hulunm and be and abrara lishalew tiyakeshinm melsilshalew
Feb 24, 2023አንተ በቲቪ ማርገዝ አለማርገዝ ነው እንዴ ያሳሰበህ የኛ አምላክ እኮ ያለምንም ነገር ድንግል ማርያም እንድትፀንስ ያደረገ አምላክ ነው ። ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም።
Feb 24, 2023welcome to the squad Girl kemr ehen ብርታትሽን saladenk alalfm. ክርስቶስ በምድር እያለ yastemarenn ተቃራኒ የሚያደርጉ አስተማሪዋች እየበዙ ነው:: ክርስቶስ ድዊ ሲፈውስ እውር ሲያበራ እንዲ አይነት ተዓምር በፀሎት እና በፃም እንደሚሆን ነው ያሳየን....... አሁን ግን የsharaton hotel አንድምግብ ሳይቀራቸው አግበስብሰው በ TV ላስረግዝ ሆኑዋል ስራቸው:: it's up to us to find the Truth ! Ena the truth is inside you. Ask yourself eski አምላክ ምን ለብሼ ቤቱ ብሄድ ደስ ይለዋል? -እራሴን ሸፍኜ ሰውን ሳላሰናክል ብመጣ ወይስ -እንደ ዘማዊቷ ሴት አምላክ እንዴት ብዘምርለት/ባመሰግነው ደስ ይለዋል -እንደ አባቶቼ በበገና በመሰንቆ(btw በገና ከ 40 ጊዜ በላይ ነው በ Bible የተጠቀሰው) -በዘመን አመጣሹ ኳኳታ follow your heart በተጨማሪ ማስረጃ አምጡ :አምደ ሃይማኖት: ትምህርተ ፅድቅ እና ሕማማት❤ አንብቢ be pdf ''ወዴት ወድቆ ይሆን'' እሄን መዝሙር ስሚ then you will know you are in the right place You can ask ye betekrstiyan abatochn ena stmari አንገት ደፍተሽ i mean lesew satnegri . Temhresh stchersi ለመመለስ ስትበቂ ኦርቶዶክስ መሆንሽን በኩራት ንገሪ። መልካም መንገድ ወዳጄ🤗
Feb 25, 2023Inbox me @Ermjyoo Im orthodox
Feb 24, 2023Give me ur username enm endanchi nbr tarke
Feb 24, 2023Arif drama nw😂
Feb 24, 2023Orthodox kehonk behuala degmo be tsebel alamn bleh ltkyr new😏😏
Feb 24, 2023Respectfully Christianity is paganism polythiest religion come to ISLAM
Feb 24, 2023Respectfully fr dude 🤦🏾♀️
Mar 01, 2023