#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄዬን እንዳነበባቹት እንድትመልሱልኝ በአክብሮት ጠይቃችኋለሁ። ጥያቄዬ ሂስ ያለው ግጥም ማለት ግጥምን በትንተና እና በሂስ የሚያስቀምጥ የቴሌግራም ቻናል ወይም መፅሐፍ አልያም ሌላ ነገር የምታውቁ ከሆነ እንድትጠቁሙኝ ነበር አመሠግናለው🙏
Feb 23, 20230 engagements

Feb 23, 2023