ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏🏻 ለመተዋዎቅ ያክል Solomon እባላለሁ pls ለጥያቄ ከልባችሁ መልስ ስጡኝ 🥺 ምን መሰላችሁ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ለኔ በጣም ከባድ እየሆነብኝ ነዉ ከዛም አልፎ በሂዎቴ ላይ መጥፎ ዉሳኔዎችን እንድዎስን እያስገደደኝ ነዉ ማለት በቃ ነገራቶች ከአቅሜ በላይ እሆኑብኝ ነዉ 🥺 አሁን ላይ ከቤተሰብ ጋ ሰላም አይደለሁም ። ጥሩ ልጅ ለመሆን እሞከርኩ ነበር ግን በነሱ ዘንድ ሁሌም አንድ ጐረምሳ ልጅ ነኝ :: ሂዎቴን በምፈልገዉ መልኩ እየኖረኩ አይደለም ማለት ነገሮች እየተዎሳሰቡብኝ ነዉ አባት ለኔ ብዙ ጊዜ ቦታ አይሰጠኝም (!) ምናልባት ይሄ ነገር ሁሉም ቤተሰብ ጋ የሚፈጠር ነዉ ብየ ስላሰብኩ ቀለል አድርጌዉ እኖሩኩ ነበር አሁን ግን ከናቴ ጋ በሷ ዘንድ እንደ ድሩየ እና እንደ አንድ ጐረምሳ ልጅ መታየቱ ልቤን እያደማዉ ነዉ ምናልባት በእናት ዘንድ መገፋት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የምታቁት ይመስለኛል 😭 ምናልባት ይሄን የምላችሁ እናንተም ጋ ተፈጥሮ የነበር ክስተት ነዉ ብየ ስላሰብኩ ነዉ 🥺 ከነዛ ግጭቶች በዃላ ሁሉም ነገር እያስጠላኝ መጥቷል በቃ ትምህርትን(መማርን) ጠላሁት ሄዎቴን ጠላዃት በቃ አሁን መንታ መንገድ ላይ ነኝ 😪 ይሄንን ሁሉ የምላችሁ በነገሮች ተቻኩየ በራሴ ላይ መጥፎ ዉሳኔዎችን እንዳላሳርፍ በሚል ፍራቻ ነዉ ምናልባት ልታግዙኝ ከቻላችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ 🙏🏻
Feb 23, 2023ለእግሮችህ ዘወትር የእግዚአብሔርን ቤት ከመርገጥ አታስንፈው አምላክ መሻትህን ይሰጥሀል ይህን የምልህ ዝም ብዬ😭 አይደለም እኔም ከአንተ የባስኩ ስፈር ጎረቤት ሳይቀር የሰለቸኝ ሰው ዛሬ ግን ታሪኬን አምላክ ቀይሮት በቤተሰቤ በጎረቤቶቻችን ሳይቅር ተወዳጃ እና የሰላም ሰው ሁኛለሁ 👉ግን እባክህ እግርህን ለከንቱ መመላለሻ አታሰልጥነው የእግዚአብሔርን ቤት ዘወትር አሳየው ከልብህ ሁነህ ልምነው🙏🙏🙏 ወንድሜ እንግዲህ እመብርሃን ትርዳህ 🤲
Feb 24, 2023