ሰላም ቤተሰቦቼ .... ዛሬ እስቲ የአንድን ሰው ሕይወት ታደጉልኝ። I'm grade 11 Student...ተስፋ ቆርጬ የመጨረሻዬ ሰዓት ላይ ነኝ። ችግሩንም አግንቼዋለው። ዛሬ ወደ ፈጣሪ ቀርብያለው ስል ነገም እዛው ነኝ። ምን መሰላችሁ ፖርኖግራፊ አያለው እሱን ባየው ቁጥር ደሞ ማስተርቤሽን እፈጽማለሁ። ሶ መተው ስላልቻልኩኝ ይሀው አሁን ተውኩኝ ካልኩ 2ቀን ሞልቶኛል። ከዚህ ቦሀላ ተሳስቺ ነው የምላችሁ አውቄ ሳይሆን ተሳስቼ ማስተርቤት ካደረኩኝ ኢሚዴትሊ ራሴን ላጠፋ ለራሴ ቃል ገብቻለው። ምን አልባት ይሄ የመጨረሻ ንግግሬ ሊሆን ስለሚችል እባካችሁን መፍትሔ ስጡኝ እንዴት ደግሜ ወደዚህ የማልመለስበትን መንገድ ጠቁሙኝና ነብሴን ታደጉልኝ።
Feb 23, 2023ቀለል አድርገህ እየው ማለቴ ሀጥያትነቱን ሳይሆን ድርጊቱን ሁሉም በአንተ እድሜ ያለ ወጣት ይፈፅመዋል ፈፅመነውም አልፈናል እንደምሳሌ እኔን ብትወስድ እንዳንተ በጣም ተቸግሬ ነበር ለረዥም ጊዜም ማስተርቤት አድርጊያለሁ ማለትም ከ15 አመቴ ጀምሮ እስከ 33 አመቴ ድረስ አሁን ሳገባ ነው ያቆምኩት ሳላስበው ነው ያቆምኩት ማቆም አለብኝ ብየ አይደለም በጣም በስራ ስለተወጠርኩና ቀሪ የእረፍት ጊዜየንም ከባለቤቴ ጋር ስለማሳልፍ ማስተርቤሽኑን የማስብበት ጊዜ አልነበረኝም በዚህም እንደዋዛ ካቆምኩት 7 ወር ሆነኝ አሁን ሳስበውም ያስጠላኛል እንኳንስ ድርጊቱን ልፈፅመው ስለዚህ ፀልይ አንብብ እራስህን በሰራ ቢዚ አድርግ ሀሳቡ ሲመጣብህ አትቃወመው አትፈፅመውም ዝም በለው በራሱ ጊዜ ይጠፋል ካልጠፋ እና አእምሮህ ላይ ከቆየብህ ፀልይ አልያም ከልተመቸህ ፑሽአፕ ምናምን ስፓርት ስራ
Feb 24, 2023