Candy_Candy521
#health
ሰላም ለሁላችሁም እስቲ ኸረ መላ በሉኝ ለ ብጉር ማጥፊያ የሚሆን ተጠቅማችሁበት ያጠፋላች ሳሙና ካለ ንገሩኝ እጄም አላርፍ እሱም አልጠፋ አለ
Feb 23, 20237 engagements
ሰላም ለሁላችሁም እስቲ ኸረ መላ በሉኝ ለ ብጉር ማጥፊያ የሚሆን ተጠቅማችሁበት ያጠፋላች ሳሙና ካለ ንገሩኝ እጄም አላርፍ እሱም አልጠፋ አለ
Feb 23, 2023መጀመርያ ሳሙና ምናምን መፈለጉ እንዳለ ሆኖ እኔን የጠቀመኝን ልንገርህ። 1. ጣፋጭ ነገር ፈፅሞ ማቆም። ከትንሹ ሻይ ምናምን ምናምን ሚባል ነገር እስከ ጣፋጭ ምግቦች ማቆም። 2. ውሃ በቀን ቢያንስ 1 ሊትር ይዘህ በሄድክበት ዙር if you have the bottle with you it will motivate you to drink it. ብዙ ሳይርቅ ለውጥ ታያለህ believe me👍
Feb 24, 2023Use Banana. Matamata muz tekebana morning lay tatebewu....within less than week harif lewut tayaleh. My face was extremely affected hormonal acyne, it is because of Banana that I became free of it
Feb 24, 2023Chemical yalew samuna ykerbh le gizew, dove is good esun eytetekmk kelay lju yalhn aderg lela mikeba mnamn gn ykerbh
Feb 24, 2023Dm me @Rut669
Feb 24, 2023