#technology
ሰላም ስለዚክ wifi የምታቁ ንገሩኝ ያከበብኩበት ቦታውን የምታቁ ካላችሁ pls እና በ green የተከበበው ምንድነው እና በቢጫ ያከበበኩት የ usb ቦታ wifi ላይ ምንድነው ጥቅሙ
Feb 23, 20239 engagements
ሰላም ስለዚክ wifi የምታቁ ንገሩኝ ያከበብኩበት ቦታውን የምታቁ ካላችሁ pls እና በ green የተከበበው ምንድነው እና በቢጫ ያከበበኩት የ usb ቦታ wifi ላይ ምንድነው ጥቅሙ
Feb 23, 2023ካልተሳሳትኩ አረንጏዴው ለፋይበር ኦፕቲክስ ነው ዩኤስቢ'ው ደግሞ የተለያዩ ዲቫይሶችን ለምሳሌ በብዛት ፕሪንተርን ቀጥታ ሰክተህ ከየትኛውም ቦታ አክሰስ ለማድረግ እንዲያስችልህ ያገለግላል(ፕሪንተር ምሳሌ ነው ሌሎችም ዲቫይሶች ፊርምዌሩ የሚፈቅዳቸውን ማገናኘትና ከየትም ስፋራ ሆነህ አክሰስ ማድረግ በip አድሬስህ እንድትከውን ያስችልሀል) ለበለጠ መረጃ ብለርድ የሆነውን ፎቶህን ቀይረህ ላክልን ወይም ሞዴሉን ጢቃ ጢቃ አድርግልን:: 😊
Feb 23, 2023Green internet cable mesekiya new
Feb 23, 2023Ye Fiber cable new
Feb 23, 2023Wifi antena meslge yellow
Feb 23, 2023Green part ke pc gar sekteh lemetekem new wirlessu tefto
Feb 23, 2023