እኔ ይፈቀዳል አይፈቀድም አልልህም ግን እነዚህን ጉዳዮች መቋቋም ትችላለህ 1) ስታገባት ላትመለስ ከቤተሰቦቿ ተጣልታ ወዳንተ ምትመጣውን እንስት እናት አባት ትሆናታለህ ? 2) እምነቷን ላትነካ(ሙስሊም ከሆነች ምትሰግድበትን ክርስቲያን ከሆነች ምትፀልይበትን) ቦታ ና ጊዜ ታከብርላታለህ ከጎኗስ ትሆናለህ ? 3) እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ምትወልዷቸውን ልጆች ካንተ እምነት ውጪ ሲሆኑ ዝም ብለህስ ታያለህ ? የኔን ሀሳብ ከፈለክ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ... ሚሰራው የቴዲ ዘፈን ላይ ብቻ ነው ወንድምዓለም
Feb 23, 2023