እህቶቼ እርዱኝ ፀጉሬን ከተቆረጥኩ ወር ሆነኝ እረጅም ባይባልም መካከለኛ ነበር በካውያ ስለተጎዳ ብዬ ተቆረጥኩ እና አፍሮ ሆነ ዋናው አሁን በፍጥነት እንዴት ላሳድገው? በዛ ለይ የግንባሬ ፀጉር እየሸሸ ነው እስኪ አሪፍ ቅባት እና ማስክ ጠቁሙኝ ፀጉሬ በጣም ደረቅ አደለም መካከለኛ ከሚባሉት ውስጥ ነው እስኪ እርዱኝ እህቶቼ እያያቹ አትለፉኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Feb 22, 2023Use flaxseed (telba) ena shuruba sriw, my sis tsegrua ende miracle new yetelewetew😂
Feb 23, 2023