Wonder943.5
#technology
ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ: የመነፅሬ ግላሱ ቢጫጫር እና ባላስቀይረው ችግር አለው? ሁለት: መነፅር አረጀ መቀየር አለበት ምንለው ምን ሲሆን ነው? በነገራችን ላይ ለፀሀይና ለ ኮምፒውተር ነው ምጠቀመውም መልሱንም ለሱ መልሱልኝ አመሰግናለው
Feb 22, 20232 engagements
ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ: የመነፅሬ ግላሱ ቢጫጫር እና ባላስቀይረው ችግር አለው? ሁለት: መነፅር አረጀ መቀየር አለበት ምንለው ምን ሲሆን ነው? በነገራችን ላይ ለፀሀይና ለ ኮምፒውተር ነው ምጠቀመውም መልሱንም ለሱ መልሱልኝ አመሰግናለው
Feb 22, 2023Ketechacharema askeyrew aynefam yedebral enji yeteleye chgr ayametam nem endesu aynet etekem nbr sichachar gize nw bekirbu yekeyerkut
Feb 23, 2023Ay ke br antsar ahun lay maskeyer slemalchl new chger kelelew ykemet
Feb 23, 2023