#health
ሰላም ከአምስት ቀን በፊት ጆሮዬን አሞኝ ሰፈራችን ሚገኘው ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እና ከዛ አናትብልሃለን ብሎ እያተቡልኝ እራሴን ሳትኩ በጣም ምያስጠላ ስሜት ውስጥ ነው የገባሁት በቃ የሞትኩ አህል ነው የተሰማኝ እና አንዲ ነገር ያጋጠመው ሰው አለ ወይም የሰማችሁት ነገር ካለ ንገሩኝ ጭንኮኝ ነው አመሰግናለሁ
Feb 22, 20233 engagements
ሰላም ከአምስት ቀን በፊት ጆሮዬን አሞኝ ሰፈራችን ሚገኘው ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እና ከዛ አናትብልሃለን ብሎ እያተቡልኝ እራሴን ሳትኩ በጣም ምያስጠላ ስሜት ውስጥ ነው የገባሁት በቃ የሞትኩ አህል ነው የተሰማኝ እና አንዲ ነገር ያጋጠመው ሰው አለ ወይም የሰማችሁት ነገር ካለ ንገሩኝ ጭንኮኝ ነው አመሰግናለሁ
Feb 22, 2023Ear irrigation stimulates the autonmic (sympathetic) nervous system which causes arterial dilation and low blood pressure which cause syncope (fainting) .... its nothing serious and has no complications.
Feb 23, 2023Ere endewm des eyalegn neber stateb gn andande tnsh wega siyaregu yamal engi so atchenek
Feb 23, 2023Ayzoh/ayzosh ...kezi befit setateb enem getmognal ezaw salnesa yetewesene ereft areku gen endemazor ena rasen amemegn .
Feb 23, 2023